Vision

provide modern and effective security and sanitary services, and to be a favored and modeled organization in our country.

ራዕያችን

በጥበቃና ጽዳት አገልግሎት ዘመናዊና አርኪ ስራ በመስራት በሃገራችን ተመራጭና አርዓያ ድርጅት ሆኖ መገኘት።


Mission

Provide professional security and solutions tailored to every customer’s needs, demonstrating responsiveness, diligence and professionalism.

ተልዕኳችን

ማላሽ ሰጪነትን፤ ትጋትን እና ሙያዊ ብቃትን እያሳየ ለያንዳንዱ የደምበኛ ፍላጎት የሚስማማ ሙያዊ የጥበቃ እና የንጽሕና መፍትሄዎችን መስጠት ነው።


Our values

  • Honesty
  • Passion for work
  • Loyality
  • Cooperation
  • Efficiency

እሴቶቻችን

  • ሃቀኝነት
  • ስራ ወዳድነት
  • ታማኝነት
  • ትህትና
  • ቅልጥፍና

Why you choose us

  • The fact that we carry out all of our works lawfully and we pay any payment to the government and employment tax contributions.
  • the fact that being guided by experts and managers who have better work experience and sufficient vocational training in the field, simply we follow modern and knowledgeable service delivery.
  • the fact that we are an organization that gives priority to the right of employees in so doing we hire with a better starting salary.
  • the fact that we always provide clean uniforms to our employees by giving them two at a time.
  • the fact that we do strict supervision and monitoring work in such a way that one group coordinator manages ten people under his command, and one supervisor does not mange more than five groups, so he only has enough employees for support, and the supervisor also monitors work with written questionnaires, and also asks for feedback from our client every time.

እኛን ለምን ይመርጡናል

  • ሁሉንም ስራዎች በህጋዊነት የምንሰራ መሆናችን (ማንኛዉንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እና የጡረታ መዋጮ እንዲሁም የስራ ግብር የምንከፍል መሆናችን)።
  • በዘርፉ የተሻለ የስራ ልምድና በቂ የሙያ ስልጠና ባላቸው ባለሙያዎችና አመራሮች እየተመራ ዘመናዊነትን የተላበስን መሆናችን።
  • ለሰራተኞች መብት ቅድሚያ የሚሰጥ ድርጅት መሆናችን (በተሻለ መነሻ ደሞዝ የሚቀጥር መሆኑ እና የሙከራ ጊዜዉን ጠብቆ በቋሚ ሰራተኛነት የሚቀጥር መሆኑ)።
  • ቅያሪ ዩኒፎርም ባንድ ጊዜ ሁለት በመስጠት ሰራተኞቻችን ዘወትር ንጹሕ ሁነው እንዲገኙ የምናደርግ በመሆናችን።
  • ጥብቅ የሱፐርቪዚን እና ክትትል ስራ የምንሰራ መሆናችን (አንድ የቡድን አስተባባሪ በስሩ አስር ሰዎች የሚሰሩ ሲሆን አንድ ሱፐርቫይዘር ከአምስት ቡድኖች በላይ ስለማይመራ ለድጋፍ በቂ መጠን ያለው ሰራተኛ ብቻ መያዙ እንዲሁም ሱፐርቫይዘሩም በጽሁፍ የተቀመጡ መጠይቆችን በመያዝ ስራ የሚከታተል ከመሆኑም በላይ የአሰሪ ድርጅቶችን ግብረ መልስ በየጊዜዉ ይጠይቃል)።